27,000,000 Birr
Megenagna, Addis Ababa
🏗️ ለG+8 የአፓርትመንት ህንፃ መሰረቱ የወጣበት ድንቅ ቦታ - መገናኛ 24 🏗️ በከተማዋ እምብርት መገናኛ 24 አካባቢ፣ ለህንፃ ግንባታ ምቹ የሆነና መሰረት የወጣለት እጅግ አዋጭ ቦታ ለሽያጭ ቀርቧል። 📌 የቦታው ዝርዝር መረጃ፦ 📍 መገኛ፦ መገናኛ 24 አካባቢ (ለአፓርትመንት ተመራጭ ሰፈር) 📐 የቦታ ስፋት፦ 250 ካሬ ሜትር 🏗️ የግንባታ ሁኔታ፦ ለ G+8 የሚሆን መሰረት (Foundation) የወጣለት 🏠 የግንባታ ስፋት፦ ህንፃው 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ✨ ልዩ የሚያደርገው ፦ የመሰረት ስራ የተጠናቀቀ በመሆኑ ግንባታውን በቀጥታ ለመቀጠል ያስችላል። 🔴💰ዋጋ፦ 27 (ሃያ ሰባት ሚሊዮን) ብር 🤝 ድርድር፦ አለው (Negotiable) 📞 ቦታውን በአካል ለማየትና ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦