1,300,000,000 Birr
Addis Ababa
ይፍጠኑ እንዳያመልጠወት] አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ትምህርት ቤት ይዘን መተናል 10 ሺ ካሪ ሜትር እስከ 12 ኛ ክፍል እያስተማረ ያለ ነው። ጂ + 4 የሆነ ት/ቤት 54 የመማሪያ ክፍሎች አሉት። ደረጃውን የጠበቀ ነወ የመምህራን ቢሮ አለው የላብራቶሪ ክፍል አለው 25 ሺ ተማሪ እያስተማረ ያለ ትምህር ቤት ነው። ተከራይቶ 3 ሚሊዮን ብር በወር ገቢ ያለው ነው። አድራሻ አዲስ አበባ የመሸጫ ዋጋ 1.3 ቢሊዮን ዋጋ ላይ ቀርበው ይደራደሩ