20,000,000 Birr
G+3 House for Sale Jemo
Location
Jemo, Addis Ababa
Seller

La Mekina Market La መኪና ሽያጭ car sales La
Listing details
- Bedrooms
- 6
- Bathrooms
- 5
- Area
- 175 sqm
Description
–ጂ+3 ቤት ለሽያጭ ጀሞ፣ አዲስ አበባ በተፈላጊው የጀሞ ሚካኤል ጅጅጅጋ ሰፈር አካባቢ የሚገኝ፣ በጥራት የተገነባ ጂ+3 መኖሪያ ቤት። ለቤተሰብ መኖሪያ ወይም ለኪራይ ገቢ በጣም ተስማሚ ነው። የንብረቱ ዝርዝር የመሬት መጠን: 175 ካሬ ሜትር የቤት መሬት ላይ የተገነባ መጠን: 100 ካሬ ሜትር አይነት: ጂ+3 ሳሎን: 2 መኝታ ቤቶች: 6 መታጠቢያ ቤቶች: 5 ወጥ ቤቶች: 2 አገልግሎቶችና ተጨማሪ ጥቅሞች 5,000 ሊትር የመሬት በታች የውሃ ታንክ 3,000 ሊትር የላይኛ የውሃ ታንክ ዳታ እና ሳተላይት ዲሽ የተገጠመ ለእያንዳንዱ ፎቅ ተለያዩ የኤሌክትሪክ ብሬከሮች 2 የኪራይ አገልግሎት ክፍሎች (ተጨማሪ ገቢ የሚያመጡ) የፋይናንስ መረጃ ያልተከፈለ ግዴታ: 12,000,000 ብር የሚፈለግ ብር (ካሽ): 20,000,000 ብር ዋጋ: ተደራዳሪ ነው ማየት በማንኛውም ሰዓት ይቻላል




















