1,300,000 Birr
Piassa, Addis Ababa
🏢 ልዩ #የኪራይ-ዕድል በመሀል ፒያሳ - G+3 ህንፃ 🏢 በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፣ ዋና አስፋልት ላይ ያረፈና ለትላልቅ ኢንቨስትመንቶች የሚሆን ሰፊ ህንፃ በአስቸኳይ ለኪራይ ቀርቧል። የህንፃው ዝርዝር መረጃ፦ 📍 አካባቢ፦ መሀል ፒያሳ (ዋና አስፋልት ዳር) 🏗️ አይነት፦ G+3 ህንፃ 🚪 የክፍሎች ብዛት፦ * በዋናው ህንፃ ላይ 25 ክፍሎች ከኋላ በኩል 18 የሰርቪስ ክፍሎች በጠቅላላ 43 ክፍሎች ያሉት ለሚከተሉት አገልግሎቶች እጅግ ተመራጭ ነው፦ 🏨 ለሆቴል (Hotel) 🏫 ለትምህርት ቤት (College/School) 🏥 ለሆስፒታል ወይም ለከፍተኛ ክሊኒክ (Hospital/Medical Center) 💼 ለታላላቅ ድርጅቶች ዋና መስሪያ ቤት እና ለመሳሰሉት 🔴የኪራይ ዋጋ፦ 💰 ወርሃዊ ኪራይ፦ 1,300,000 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺህ) ብር 🤝 ድርድር፦ አለው (Negotiable) ህንፃውን ለማትና ለድርድር አሁኑኑ ይደውሉ፦