Nexus Property Marketing
🏢 ወሰን ፡ ሰንሻይን | G+2 Villa ቤት ሽያጭ —— 500 ካ.ሜ 📍 Location: በወሰን አካባቢ ባለው ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ መንደር ውስጥ 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ G+2 ሆኖ የተገነባ እና 4 መኪና የማቆም አቅም ያለው ቪላ ነው። ✔️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ✔️ ቤቱ 270 ካሬ ላይ ያረፈ የዋናው_ቤት በድምሩ 18 ክፍሎች ሲኖሩት 1 ዋና መኝታ ቤት ፣ 2 የልጆች መኝታ ቤት ፣ 2 የእንግዳ መኝታ ቤት ፣ 2 ሰፊ ሳሎኖች ፣ 6 መታጠቢያ ቤቶች ፣ 2 ኪችን ፣ 2 የሠራተኛ ክፍሎች እና 1 ስፓን የያዘ የሰርቪስ_ቤት በድምሩ 3 ክፍሎች ማለትም 2 የሰራተኛ ክፍሎችን እና 1 መታጠቢያ ቤትን ይዟል። ያሉት_አገልግሎቶች ጃኩዚ፣ አረንጓዴ ቦታ/አትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ ጀነሬተር፣ የሶላር ኃይል ስርዓት፣ የሲሲቲቪ የጸጥታ ካሜራ እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው ✔️ የመኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ግቢዎች መሃል አንዱ ሲሆን ቤቱ ካለው ግቢ በተጨማሪ ሰፊ የልጆች መጫቻ የሚሆን ፣ የተለያዩ ድግሶች ለመደገስ የሚያመች ቦታ እና ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ቢኖርባቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ በቀላሉ ማግኘት ምትችሉበት ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 💵 ዋጋ = 195 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1740