42,000,000 Birr
Lebu, Addis Ababa
🏢 ለቡ ፡ ሙዚቃ ቤት | G+2 ቤት ሽያጭ —— 175 ካ.ሜ 📍 Location: ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ G+2+T ሆኖ የተገነባ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ በጣም የተረጋጋ ፣ ለማህበራወኢ ህይወት እና ልጆችን ለማሳደግ የተመቸ በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 9 Rooms ✔️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር የክፍል_ዝርዝር ➔ ግራውንድ ሳሎን ፣ መአድ ቤት ፣ 34 ካሬ ሳሎን ፣ የአጋዥ ክፍል እና መታጠቢያ ቤት አለው። ➔ አንደኛ ፎቅ 5 መኝታ ቤቶች፣ 2 መታጠቢያ ➔ ሁለተኛ ፎቅ : 3 መኝታ ፣ አንድ መታጠቢያ ቤት ይይዛል አገልግሎቶቹ ቴራስ ፣ አነስ ያለ አትክልት ቦታ፣ 8000 ሊትር የውኃ ታንከር፣ 3 ፊዝ የኤሌክትሪክ መስመር፣ ደንበኛ የብሎኬት አጥር እና የሚያምር ባልኮኒዎች አሉት። 📝 ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • Cash Payment ✔️ማስታወሻ: ቤቱ 4 እስከ 6 ሚልየን የሚጠጋ ብድር አለበት። እዚህ ብድር ላይ መተካካት አይቻልም ግብይቱን ለማድረግ መዘጋት አለበት። 💵 ዋጋ = 42 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1849

Nexus Property Marketing