ሳሊተ ሚህረት አካባቢ
110,000,000 Birr
መርካቶ ገብያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🏡 በሳሊተ ሚህረት እምብርት የሚገኝ ለምለም ግቢ ያለው ምርጥ ቤት የሚሸጥ በከተማዋ ውስጥ ጸጥታና አረንጓዴ ተፈጥሮ የሰፈነበት ሰፊ ግቢ ያለው ቤት ለምትፈልጉ ቤተሰቦች ወይም ባለሀብቶች ታላቅ እድል! የቤቱ ዝርዝር መረጃ የቦታ ስፋት: 1000 ካሬ ሜትር (በጣም ሰፊ ግቢ) የቤት አይነት: G+1 (ዘመናዊ ዲዛይን) ሳሎን: 1 ሰፊና ምቹ ሳሎን መኝታ ቤቶች: 4 መኝታ ቤቶች መታጠቢያ ቤቶች: 4 ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች ተጨማሪ ክፍሎች: 2 የሰርቪስ ቤቶች የመኪና ማቆሚያ: ለ 4 መኪና እና ከዚያ በላይ የሚበቃ ሰፊ ቦታ ልዩ መለያው በፎቶዎቹ ላይ እንደሚታየው ግቢው በተለያዩ ዛፎች እና አበቦች የተሞላ በመሆኑ፣ ለንጹህ አየር እና ለቤተሰብ እረፍት ተመራጭ ያደርገዋል። ዋጋ: 110 ሚሊዮን ብር (የሚደራደር) አድራሻ: ሳሊተ ሚህረት አካባቢ