5,900 Birr

ሞደርን ዕቃ®
ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" ✔️ የእግር ማጠቢያ እና ማሳጅ ማድረጊያ ✔️በኤሌክትሪክ የሚሰራ ✔️ውስጥ እግሮዎትን የሚታሹበት ✔️ ውሀውን ማሞቅ የሚችል ✔️ ሰውነታችን በማፍታታት ድብርትን ያስለቅቃል ✔️ በተጨማሪም እግርን የሚያለሰልስ ✔️ የደም ዝውውሮችን እንዲስተካከል ያደርጋል ✔️ ብዙ አይነት ጥቅሞችን የያዘ ✔️ 500watt የሆነ ✔️ ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵5900💵 💥 የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 🔽 ✈️የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🚗አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣= ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️