
ኑ ገበያ
💫 💫 💫 ተጣጣፊ እና የሚራዘም ተንቀሳቃሽ መቀመጫ – ለካምፒንግ እና ውጭ እንቅስቃሴ •ተጣጣፊ እና የሚራዘም መቀመጫ ያለው •ትንሽ እና በቀላሉ የሚያዝ ለ hiking ተመራጭ •የሚስተካከል ብዙ ደረጃዎች ያሉትና ቁመት ማስተካከል የሚያስችል •ቀላል ለመያዝ እና ለመዝጋት •ጠንካራና ክብደት የመቋቋም አቅም ያለው •ለካምፒንግ፣ ለውጭ እንቅስቃሴ፣ ለጉዞ እና ለዓሣ ማጥመድ •የራሱ የመያዣ እጅ ወይም ቀበቶ አለው Price 👉 2500 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ አድራሻ 👉 ልደታ ፌዛክ የገበያ ማእከል ከ ፍሊንት ሆምስ ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ 113 ቁጥር