12,500 Birr

BEST SHOP
🇹🇷🧺 የቱርክ የልብስ ማስጫ (Foldable Drying Rack) 👚 ልብስዎን የት እንደሚያደርቁ ተጨንቀዋል? ✅ መፍትሔው ከኛ ጋር አለ! 🌬️ ባለ 4 እና ባለ 6 ክንፍ መደርደሪያ ያለው ሱሪዎችንና ፎጣዎችን መደርደር የሚችል፣ ሽሚዞችንና የልጆች አልባሳትን ማንጠልጠል የሚችል ወፍራምና ጠንካራ ማስጫዎችን በቅናሽ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ! 💪 ከባባድ ልብሶችን መሸከም የሚችል ብረት የሆነ፤ በብዛት አልባሳት ቢደረድሩበት ይሰበራል ብለው የማይሰጉበት ማስጫ 👟🧦 የጫማ መደርደሪያ እና የሹራብ መደርደሪያ ያለው 🏠 በቤት ውስጥ/በኮንዶሚኒየም/በክረምት ምርጥ አማራጭ 📦 በቀላሉ የሚታጠፍ በመሆኑ—ቦታ አይዝም! 💰 ዋጋ • 🟣ባለ 4 ክንፍ → 12,500 ብር • 🔵 ባለ 6 ክንፍ → 13,500 ብር ♦️ ♦️እቃዉን ከፈለጉ በዚህ ፈጥነዉ መልክት ይላኩልን👇 Tiktok page 🔻ከ200 እስከ 300 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን ይደዉሉ