12,500 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
🇹🇷🧺 የቱርክ የልብስ ማስጫ (Foldable Drying Rack) 👚 ልብስዎን የት እንደሚያደርቁ ተጨንቀዋል? ✅ መፍትሔው ከኛ ጋር አለ! 🌬️ ባለ 4 እና ባለ 6 ክንፍ መደርደሪያ ያለው ሱሪዎችንና ፎጣዎችን መደርደር የሚችል፣ ሽሚዞችንና የልጆች አልባሳትን ማንጠልጠል የሚችል ወፍራምና ጠንካራ ማስጫዎችን በቅናሽ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ! 💪 ከባባድ ልብሶችን መሸከም የሚችል ብረት የሆነ፤ በብዛት አልባሳት ቢደረድሩበት ይሰበራል ብለው የማይሰጉበት ማስጫ 👟🧦 የጫማ መደርደሪያ እና የሹራብ መደርደሪያ ያለው 🏠 በቤት ውስጥ/በኮንዶሚኒየም/በክረምት ምርጥ አማራጭ 📦 በቀላሉ የሚታጠፍ በመሆኑ—ቦታ አይዝም! 💰 ዋጋ • 🟣ባለ 4 ክንፍ ቀጭን → 12,500 ወፍራም=15,000 • 🔵 ባለ 6 ክንፍ ቀጭን→ 15,500 *ወፍራም=16,000 🚚 ቤትዎ ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን— ክፍያ ከእቃ በኋላ (Pay After Delivery) 🔥 📦 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 🎉 ቅናሽ ዋጋ 🔐 + ነፃ ደሊቨሪ🚚 🎁 ሳምንታዊ ነፃ ስጦታ ለአባላት ብቻ! 🥇 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇