Skip to content
1/4

600 Birr

Flower Serving platter

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Listing details

Condition
New

Description

✅✅✅ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" ✅Flower Serving platter ✅ዘመናዊ ዲዛይን፦ ለዓይን የሚስብ የአበባ ቅርጽ እና የሚያብለጨልጭ ወርቃማ ጠርዝ ያለዉ ✅ለፍራፍሬ፣ ለቆሎ፣ ለጣፋጮች ማቅረቢያ የሚሆን ✅ጥራት ያለው፦ ጠንካራ እና ለማጽዳት ቀላል ✅ከንፁህ አክለሪክ የተሰራ ✅ለስጦታ፦ ለወዳጅ ዘመድ የሚሰጥ ምርጥ የቤት መገልገያ በ 🔽🔽 💶600💶 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️

Browse more