7,000 Birr

Shemeta-Zone
EZVIZ TY2 FULL HD -1080P CAMERA ✔️በቅድሚያ እራሱ Cameraw ላይ እስከ 256GB Memmory በማድረግ እላዩ ላይ Record አድርጎ Save ያረጋል ሲሞላም እየሰረዘ አዳዲሱን ቀን Save ያረጋል። እስከ 30 ቀን ያስጠቅማል። ✔️Mi Home የተሰኘውን Application በመጠቀም ዓለማችን ላይ ከየትኛውም ስፍራ በመሆን Videoውን ማየት ፣ Cameraውን 360 Degree ማዟዟር ፣ ድምፅ መስማት እንዲሁም Cameraው አጠገብ ያሉ ሰዎችን ማነጋገር ይችላሉ። ✔️በ AI የታገዘ SOFTWARE ስላለው የፈለጉትን ሰዓት መርጠው በዛ ሰዓት ላይ የሰው እና የንብረት እንቅስቃሴ ሲኖር መልክት እንዲደርስዎ ማድረግ ይችላሉ። ✔️በቀን እና በሰዓት ከፋፍሎ Memmory ላይ ስለሚያስቀምጥ የፈለግነውን መርጠን ማየት እንችላለን። ✔️ Memmory ላይ ያለውን በስልካችን ማየት እና Download ማድረግ እንችላለን። ዋጋ፦💵 7000ብር Free delivery 🚚 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ 👉 @mewael123