Skip to content
1/3

2,900 Birr

Electric plastic display rack

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Listing details

Material
Plastic
Condition
New

Description

ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" ✔️ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የላስቲክ ማሸጊያ ✔️ በፍጥነት እና በጥራት የሚያሽግ ✔️ መለዋወጫ ያለዉ ✔️ ለቤት ሆነ ለባልትና ቤቶች ተመራጭ ✔️ የተለያዩ ነገሮችን በጥራት የሚያሽግ ✔️ በሁለት አይነት መጠን የቀረበ ✔️ 200mm 👉 በ📥 💵2900💵 ✔️ 400mm 👉 በ📥 💵3300💵 ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️

Browse more