Skip to content
1/7

7,000 Birr

DR GYM BABY BOTTLE DISINFECTER

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

⏭ DR GYM BABY BOTTLE DISINFECTER ⚡️ ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ መቀቀያ ⚡️ ስድስት ኖርማል ጡጦዎችን በ 8 ደቂቃ ሰብሰብ አድርጎ የሚያፀዳ እና የሚቀቅል ⚡️ ከውስጡ በተገጠሙት ቴርሞቴ ስት እና ቴርሞፊዩዝ አማካኝነት እራ ሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃጠል ይጠብቃል ⚡️ ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል ⚡️ ውሃውን የሚያፈላው ጠፍጣፋ ብረት አይዝግም ⚡️ ከእቃው ጋር አንድ መጠን መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ ታክሎበታል ⚡️ ለማፅዳት ቀላል የሆነ 👉አጠቃቀም፦⤵️ 📍 በኩባያዋ 75 ሚሊ ድረስ ብቻ ውሃ ይሙሉ 📍 ምንም አይነት ኬሚካል አይጠቀሙ ⏩ዋጋ=7,000 ብር

Browse more