Skip to content
1/2

1,300 Birr

Double-Sided Reusable Nano Tape

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Description

​🌟 ግድግዳ ማድቀቅና ሚስማር መምታት ቀረ! ባለብዙ ጥቅም ናኖ ቴፕ (Nano Tape) 🌟 ​ቤትዎን ወይም ቢሮዎን ሲያደራጁ ግድግዳዎ እንዲበላሽ አይፈልጉም? ግድግዳ ሳይበሳ፣ ቀለም ሳይላጥ ሁሉንም ነገር በቦታው የሚያስቀምጥልዎ አስደናቂ እቃ ይዘንላችሁ መጥተናል። ​ይህ ባለ ሁለት ወገን ተለጣፊ (Double-Sided) ናኖ ቴፕ እጅግ ጠንካራና ሁለገብ ነው። ​✨ አስደናቂ ባህሪያቱ፡ ➣ ​እጅግ በጣም ጠንካራ (Super Strong Sticky): ፍሬሞችን፣ የኤክስቴንሽን ሶኬቶችን፣ የጌጣጌጥ እቃዎችን፣ መስታወቶችን እና ምንጣፎችን ሳይንቀሳቀሱ አጥብቆ ይይዛል። ➣ ​ታጥቦ የሚደገም (Washable & Reusable): አቧራ ከነካው ወይም የማጣበቅ አቅሙ ቢቀንስ፣ በውሃ አጥበውና አድርቀው ደጋግመው መጠቀም ይችላሉ! ➣ ​ምልክት የማይተው (No Residue): ሲላጥ ግድግዳ ላይ ምንም አይነት ሙጫ ወይም ቆሻሻ አይተውም፤ ቀለምም አይልጥም። ➣ ​ግልፅ የሆነ (Transparent): ሙሉ በሙሉ ግልፅ ስለሆነ የተለጠፈበት ቦታ ላይ አይታይም፣ ውበትን አይቀንስም። ዋጋ : ✅ 1300 ብር 🔥ይደውሉ ያሉበት እናመጣለን 🔥 ለማዘዝ በ Telegram

Browse more