Skip to content
1/4

9,700 Birr

DeWalt 21V Max Drill Tool Kit

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Listing details

Brand
DeWalt
Tool type
Tool set
Voltage
21 V
Power source
Rechargeable

Description

​🛠️ DeWalt 21V Max፡ ሁሉንም በአንድ የያዘ የጥገና ባለሙያ! ​ጥራት ያለው እና ሙሉ የጥገና እቃ በአንድ ላይ መያዝ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን ኦሪጅናል የ DeWalt ድሪል እና የጥገና እቃዎች ስብስብ (Tool Kit) አያምልጥዎ! ​ለምን ይህን ድሪል ይመርጣሉ? ➣ ​ከፍተኛ ጉልበት (Power): 21V Max Li-ion ባትሪ ያለው ሲሆን፣ ለእንጨት፣ ለብረት እና ለግድግዳ ስራዎች አስተማማኝ ነው። ➣ ​ሁለት ባትሪዎች: ስራ እንዳይቆምባችሁ ሁለት ረጅም ሰዓት የሚቆዩ ባትሪዎች ከነቻርጀሩ ተካተዋል። ➣ ​ሙሉ የጥገና እቃዎች: ከድሪሉ በተጨማሪ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስራዎችን የሚሰሩ እንደ መዶሻ፣ የመፍቻ አይነቶች፣ ፕላስ፣ ሜትር፣ ቢላዋ (Cutter) እና ልዩ ልዩ የድሪል ቢቶች (Drill Bits) በአንድ ሳጥን ተካተዋል። ➣ ​ተንቀሳቃሽነት: ሁሉንም እቃዎች በአንድ ጠንካራ ሳጥን በመያዙ ለጉዞ እና ለስራ ቦታ ምቹ ነው። ​በሳጥኑ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና እቃዎች፦ ​✅ 21V DeWalt Cordless Drill ​✅ 2 Rechargeable Li-ion Batteries & Charger ​✅ Hammer (መዶሻ) & Adjustable Wrench (የሚስተካከል መፍቻ) ​✅ Pliers (ፕላስ) & Long Nose Pliers ​✅ Hacksaw (ትንሽ መጋዝ) & Utility Knife ​✅ Measuring Tape (ሜትር) & Electrical Tape ​✅ Screwdrivers (የተለያዩ ስክሩ ድራይቨሮች) ​✅ Drill Bits & Wall Plugs (የተለያዩ ቢቶችና ቮልፔን) price :✅ 9700 ብር #የማሽነሪ_እቃዎች Telegram 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን

Browse more