Listing details
- Capacity
- 1.7 L
Description
🏍🏍🏍🏍በሚያምር ዲዛይን የተሰራውን የ Deli Glass የመጠጥ ማቅረቢያ ጆግ (Jug) በማቅረብ ላይ ነን! ለፍሬሽ ጁስ፣ ለውሃ፣ ወይም ለቀዝቃዛ ሻይ (Iced Tea) ማቅረቢያ ተመራጭ የሆነ ጥራት ያለው እቃ። ✔️የመያዝ አቅም: 1.7 ሊትር (ሰፋ ያለ) ✔️እጅግ ጥራት ካለው እና ከጠራ ብርጭቆ የተሰራ ✔️ለመያዝ እና ለመቅዳት ምቹ የሆነ እጀታ ያለው ✔️ለቤት ውስጥም ሆነ ለድግስ ማስተናገጃ ተስማሚ ዋጋ✔️1700 ⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ ደረጃውን እንደወጡ ወደ ግራ ታጥፈው ጫፍ ላይ 114B #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ በተጨማሪ #ከ_1100_ብር በላይ የሆኑ #ሁለት_ዕቃዎች ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን 🎁 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇





















