🌟 Datacard SD360 – Professional ID Card Printer ለድርጅትዎ ወይም ለንግድዎ ጥራት ያለው የመታወቂያ ህትመት ይፈልጋሉ? አስተማማኙን Datacard SD360 ማሽን አሁኑኑ ይረከቡ! ዋና ዋና መለያ ባህሪያቱ (Key Specs): ሁለገብ ህትመት: በአንድ ጊዜ የካርዱን የፊትና የኋላ ገጽ ማተም የሚችል (Automatic Dual-sided). ከፍተኛ ፍጥነት: በሰዓት እስከ 155 ባለቀለም ካርዶችን (በሁለቱም ገጽ) ወይም 830 ሞኖክሮም ካርዶችን ያትማል። ጥራት: 300 dpi ጥራት ያለውና 16.7 ሚሊዮን ቀለሞችን የሚለይ ህትመት። ግንኙነት: በ USB እና በ Ethernet (Network) መገናኘት የሚችል። አጠቃቀም: LCD ማሳያ ያለውና ለማንቀሳቀስ በጣም ቀላል። ለሚከተሉት አገልግሎቶች ተመራጭ ነው፦ ✅ ለተቋማት መታወቂያ (Staff IDs) ✅ ለተማሪዎች መታወቂያ ✅ ለአባልነት ካርዶች (Membership Cards) ✅ ለሆቴል መግቢያ ካርዶች 💰 ዋጋ: 350,000 ብር (ድርድር አለው / Negotiable)
Beka Car's ®️