9,500 Birr

BEST SHOP
🌸 Cute & Modern Kids Study Table + Chair Set 🌸 Perfect for your little one to Learn, Draw & Play 🎀✏️📚 🌸 ልዩ የልጆች የጥናት ጠረንጴዛ እና ወንበር 🎀✏️📚 ✨ አገልግሎቱ: 👧🪑 ምቹ ከሆነ ወርበር ያለው 🎨 ሰፊ የጥናት ወይም የመስሪያ ቦታ ያለው 🧮 ትንሽዬ አባከስ ያለው - የሂሳብ እውቀት እንድኖራቸው 🧁 የሚያምር ድዛይን-ለልጆች ምቹ የጥናት ቦታ ሲኖር ያነሳሳቸዋል 🪄 ለማፅዳት ቀላልና ምቹ 💺 ለልጆች ወገብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ 🧰 የእርሳስ ፣እስኪርቢቶ እና ሌሎችንም ማስቀመጫ ቦክስ ያለው 📚 መሳቢያ የተገጠመለት • ለጥናት📚 • ለቤት ስራ መስሪያ ✍️ • ስዕልና ቀለም ቅብ ለመስራት 🎨 • የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ይጠቅማል💡 💝 ዋጋ 9,500 ብር ብቻ እቃዉን ከፈለጉ በዚህ ፈጥነዉ መልክት ይላኩልን👇 🔻ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን ይደዉሉ