3,300 Birr

ሞደርን ዕቃ®
☄️💥 ✨ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" ✔️ዘመናዊ እና ቅንጡ የኮስሞቲክስ ማስቀመጫ ✔️ ባለ 3 ደረጃ የሆነ ከንፁህ አክለሪክ የተስራ ✔️በመታጠቢያ ቤቶ፤በኪችን፤በሳሎኖ ላይ መጠቀም የሚችሉበት ✔️ቁመት 35cm *33.5*26.5 የሆነ ✔️ቦታ ቆጣቢ እንዲሁም በማራኪ ዲዛይን የቀረበ ✔️ለአጠቃቀም እንዲሁም ለአገጣጠም ቀላል ✔️የማዕዘን ቦታዎን በውበት ያሽብርቁ በ ⬇️ 💵3300ብር ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ hi ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ ላይ ከሊፍት ፊትለፊት 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት HHH ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) 🎇 "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "🎇