Posted 10 months ago
6,500,000 Birr
Abela General Broker
ባንክ ያለበት ኮንዶሚኒየም √ የቤቱ ስፋት: 73ካሬ ሜትር √ ወለል:3ኛ ፎቅ ላይ ቆንጆ ቤት √ ዋጋ:6,500,000 ድርድር አለው 5ሚሊዮን 100ሺ አቢሲኒያ ባንክ አለበት ካሽ 1ሚሊዮን 400ሺ ብቻ √ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ √ ፎቶው ትክክለኛ የቤቱ ነው