2,500 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
🥇 colorfull Baby rounded playgym ⚡️ በተለያዩ ቀለማት ያሸበረቀ የልጆች መቦረቂያ ባለክብ ምንጣፍ ⚡️ ከ 0 _ 1 አመት ላሉ ልጆች ይበልጥ ተስማሚ ⚡️ ከላይ የተንጠለጠሉት ቶይሶች የህፃኑን ትኩረት ስለሚስቡ እነሱ ለመንካት በሚያደርገው ሙከራ ሁሉም አካሉ ይፍታታል ⚡️ እርሶም የልጆን ለውጥ በቀላሉ ማየት ይችላሉ ⚡️ በሳሎን ቤት በተንጣለለ ምንጣፍ ከልጅዎጋር አብረዉ መዋል ይችላሉ ⚡️ለስጦታ ተመራጭ 💰ዋጋ=2,500 ብር 🟣ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🟣ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 🟣ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box - @minagebeya2 👉👉delever free