Skip to content
1/3

6,000 Birr

Coffee Set

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Coffee Set ✔️ 12 ስኒዎች ከማስቀመጫቸው ጋር ✔️ አንድ የሚጣድ አነስ ያለ የቡና/የወተት/የሻይ ማቅረቢያ ጆግ 🛡 ከሴራሚክ የተሰሩ 📌 በተለይ ለቢሮ መስተንግዶ 1ኛ 💵💵 ሁሉንም 6000 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more