11,250 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
📱 Cidea 5G – 7” Kids Smart Tablet (CM‐516) 🎯 ✨ Fun + Learning + Power in One Device! 📱 Cidea 5G – 7” የህፃናት ስማርት ታብሌት 🎯 ✨ ትምህርት እና መዝናናትን አጣምሮ የያዘ ለመሆኑ ልጅዎ የእርስዎን ስልክ ካልያዝኩ እያለ ያስቸግርዎታል? እንግዳውስ Cidea tablet በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንለዎታል ⚡ 7 ኢንች ስክሪን – ግልጽ፣ ብሩህ፣ ለህፃናት ዓይን ተስማሚ ⚡ 256GB Storage / 8GB RAM – ለጌም፣ ለቪዲዮ እና የትምህርት መተግበሪያዎችን ለመያዝ በቂ ሆኖ የተሰራ ⚡ ኳድ ፕሮሰሰር – ለትምህርትና ለጌም ፈጣን እና ምቾት ያለው ⚡ የቅርብ ዘመን Android 15.0 – ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በጣም አሪፍ ⚡ ሁለት ካሜራ: የፊት 5.0MP +የ ኋላ 8.0MP – ለሰልፊ፣ ለቪዲዮ ኮል እና ለፎቶ ⚡ 6000mAh ባትሪ – ረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ ⚡ የግንኙነት ቴክኖሎጂዎች: Wi‐Fi, GPS, Bluetooth ⚡ በጣም ቀጭን እና ቀለል ያለ – ለህፃናት በቀላሉ ሊይዙት ይችላሉ። 🎯 ለህፃናት ልዩ መሆኑ – ለመማሪያ መተግበሪያዎች 📚 – የመዝናኛ ጌሞች🎮 – የተረት መፅሃፍት እና ለስዕል መለማመጃ 🎨 - ለልጆች ለዩቲዩብ አሪፍ ምርጫ – ለወላጅ ቁጥጥር ስርዓት አመቺ የሆነ🛡 💖 ከሚያማምሩ ቀለሞች ጋር : ፒንክ 💗 | ሰማያዊ 💙 ጥቁር እንድሁም ሌሎችም አሉን 💰 ዋጋ: ✅ 11,250 ብር ብቻ! 🚚 ነፃ መላኪያ ኢትዮጵያ በሙሉ 🎁 ልዩ ስጦታ ለዚህ ሳምንት የTelegram ደንበኞች ብቻ! 📲 ይቀላቀሉ እና ቅናሽ ያግኙ: