Skip to content
1/3

3,800 Birr

Charcol Saver Stove

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Charcol Saver Stove ✔️ ተሻሽሎ የቀረበ ተለቅ ያለ ዘመናዊ የከሰል ምድጃ ✔️ ማንኛውንም ድስት የሚጥዱበት ✔️ቡና ሲያፈሉ ቢጠቀሙበት የቡና ጠጡ ዝግጅትዎን የሚያሳምር ✔️ በትንሽ ከሰል ብዙ ያበስሉበታል ለማቀጣጠል የሚመች ጭስ አልባ ✔️ አመድ መቀበያ ያለው ✔️ እጄታው ሙቀት የሚቋቋም ሲልከን ጎማ የተገጠመለት ✔️ አስተማማኝ ጉልቻ ያለው ✔️ በቀላሉ ወረቀት ብቻ በመጠቀም ከሰሉን በፍጥነት እንዲያያዝ የሚረዳ ✔️አየር ማስገቢያ ያለው 💵💵3800 ብር 💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more