3,500 Birr

Rim online market
Calus Firefly P-267 (20,000mAh) 🎈ለዕለት ተዕለት አጠቃቀም እና በቀላሉ ለመያዝ ተመራጭ 🎈የባትሪ መጠን: 20,000mAh (አንድን ስልክ በአማካኝ ከ3 እስከ 5 ጊዜ መሙላት ይችላል)። 🎈ተያያዥ ኬብሎች: አራት የተገጠሙ ኬብሎች (Type-C, Micro-USB, Lightning, እና USB) አሉት፤ ተጨማሪ ገመድ መያዝ አያስፈልግዎትም። 🎈አስተማማኝነት: ቀልጣፋ (Efficient)፣ አስተማማኝ (Stable) እና ደህንነቱ የተጠበቀ (Safe) መሆኑ የተረጋገጠ። 🎈ቅርፅ: ቀጭንና ለይዞታ ምቹ የሆነ። 🎈ገመድ (Cable) ረሳሁ ብሎ መጨነቅ ቀረ! የ Calus Firefly ሁሉንም ገመዶች በራሱ ላይ አያይዞ ይዟል።" 🎈price 3,500birr