Skip to content
1/4

9,500 Birr

Calus E27Pro-4G Smart Camera

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Listing details

Model
E27Pro-4G

Description

Calus E27Pro-4G Smart Camera ​ዋይፋይ የለኝም ብሎ መጨነቅ ቀረ! በሲም ካርድ ብቻ የሚሰራ ድንቅ ካሜራ! ​ይህ ዘመናዊ ካሜራ ምንም አይነት የተወሳሰበ ገመድ ሳይፈልግ፣ ልክ እንደ አምፖል ባለ ሶኬት ላይ በመሰካት ብቻ የሚሰራ ሲሆን፤ በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ የቀጥታ ምስል እንዲመለከቱ ያስችልዎታል። ​ልዩ ባህሪያቱ፡ ➣ ​4G LTE ግንኙነት፡ ዋይፋይ በሌለበት ቦታ የ 4G ሲም ካርድ በማስገባት ብቻ መጠቀም ይቻላል። ➣ ​ቀላል አገጣጠም (Plug & Play)፡ ምንም አይነት ባለሙያ ሳያስፈልግዎ እንደ አምፖል በመሰካት ብቻ ስራ ያስጀምሩት። ➣ ​360° እይታ፡ ካሜራውን በስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደ ላይ፣ ወደ ታች፣ ወደ ጎን) ማሽከርከርና ሙሉ አካባቢውን መቆጣጠር ያስችላል። ➣ ​የለሊት እይታ (Night Vision)፡ በጨለማ ውስጥ ጥራት ያለው ባለቀለም ምስል የመቅዳት ብቃት አለው። ➣ ​ባለሁለት መስመር ድምፅ (Two-way Audio)፡ በካሜራው በኩል ያለውን ድምፅ ለመስማትም ሆነ በስልክዎ በኩል የሚናገሩትን ድምፅ በካሜራው ስፒከር እንዲሰማ ለማድረግ ያስችላል። ➣ ​Motion Detection፡ ያልተለመደ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ወደ ስልክዎ መልዕክት ይልካል። ​ለቤቶ፣ ለሱቅ፣ ለቢሮ ወይም ለግንባታ ቦታዎች ተመራጭ ጥበቃ! ብር : ✅ 9500 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #የደህንነት_እና_ቴክኖሎጂ ​📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን

Browse more