18,500 Birr
Addis Ababa
👉👉👉 BLACK + DEKER USA PRODUCT 👉5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ። ♻️ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ♻️ ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። ♻️ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ♻️ ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። ♻️እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ። ♻️በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው። ♻️አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ። ♻️ዋጋ:-💰18500 ብር 🏢አድራሻ:-ሀዋሳ ትሩፋት አድማስ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ✈️Sona online shopping, Hawassa ♻️የቴሌግራም ገፆቻችንን👇