1/3

8,500 Birr

Baby Car for Kids – No Battery, No Electricity Needed

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

🚗 Baby Car for Kids – No Battery, No Electricity Needed! 📍 የህፃናት መኪና – ምንም አይነት ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ አያስፈልግም! 📍 ለልጆት ደስታውን በእጁ ይስጡት – ይህን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ ሰጥተው አለመደሰት አይችልም 📍 የልጅዎን የአካል ብቃት ያዳብራል– በእግራቸው መኪናውን እንዲንቀሳቀስ ሲያደርጉ ከወገባቸው ጀምሮ ወደታች እግራቸው ጭምር እንድጠነክር እና የመንዳት ልምድንም በዛው ያዳብሩበታል 📍 በተለያዩ አይነቶች ከለር – ለልጆች በሚስብና በሚመች ዘመናዊ ከለርና ድዛይን የቀረበ 📍 ከፍተኛ ጥራት – ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል 📍 ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለልጅዎ ደስታ ተመራጭ – ልጆች የሚያስደስታቸው ነገር ካገኙ ምሳቸውንም ይረሳሉ ታድያ ይህን መኪና ገዝተው ልጅዎ የልጅዎን ደስታ ለምን በእውንዎ አያዩም 📍 በቤት ውስጥም በውጭም ሊጫወቱበት ይችላሉ 💰 ዋጋ: ✅ 8,500 ብር ብቻ! 📞 ለማዘዝ ይደውሉ: ወይም 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇‍♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 🎉 ምስጢራዊ ቅናሽ 🔐 + ነፃ መላኪያ 🚚 + ሳምንታዊ ነፃ ስጦታ 🎁 ለአባላት ብቻ! 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ: