130,000,000 Birr
Ayat, Addis Ababa
👌👌👌በአስቸኳይ የሚሸጥ B+G+2 ቆንጆ ዘመናዊ ቤት ለመኖሪያ አመቺ የሆነ ከዋናው አስፓልት ቅርብ 👉 ሰፈር አያት ኮምፓውንድ ዉሰጥ 👉 ስፋት 500 ካሬ ሜትር 👉 2 ሳሎን 👉 2 ኪቺን ያለው 👉 10 መኝታ 👉 10 መተጠቢያ ቤት 👉 4 መኪና ፓርኪንግ 👉አስደናቂ የአትክልት ስፍራ 👉 የሰራተኛ መኝታ ከነ ሻወር ሺንት ቤት አለው 👉 24/7 ጥበቃ ያለዉ 👉 #ዋጋ 130 ሚሊዮን ይባላል