11,500 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
🎨✨ Artist Drawing Board for Kids ✨🎨 Let your child become a Talented Little Painter 👶🖍️ 🎨✨ አርቲስት የልጆች መፃፊያ እና የስዕል ቦርድ✨🎨 ✅ ሁለት ቦርድ የፓርከርና የቾክ መፃፊያ ያለው(Whiteboard + Chalkboard) ✅ መቀመጫ ወንበር ያለው ✅ 30 ፍሬ የመፃፊያዎች መሳሪያዎች ያሉት(Markers, Chalk, Eraser & More) ✅ እጅግ በጣም ምቹ ልጆች የሚወዱት ድዛይን - በጠረንጴዛ ወይም በወንበር ቅርፅ የተሰራ ✅ ልጆች ለትምህርት፣የፈጠራ ችሎታቸውን ለማሳደግ እንድሁም ለመዝናኛነት ይጠቀሙበታል ✅ ጠንካራ፣ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለልጆች ምቹ ቦርድ ✅ ለማጥፋትና ለአጠቃቀም ምቹ 🎁 ተመራጭ ስጦታ: ለኬጂ፣ለቤት ውስጥ ጥናት እና ልዩ የስዕል ችሎታ ለሚፈልጉ🧠💡 🎨 ይህ ቦርድ ጠቀሜታው በዋናነት: ✏️ የልጆችን የፈጠራ ችሎታ ያሳድጋል 🧠 ትልቅ ህልም እንድኖራቸው እንድያስቡ ይረዳቸዋል 🍡 ትኩረት ማድረግን እንድለማመዱ ያግዛቸዋል 👉ዋጋ:11,500 ብር ብቻ ክፍያዎን ዕቃው ከደረሰዎት በኋላ ከወደዱት ይከፍላሉ(Pay on Delivery) 🔥 📦 🚚 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቤት ዕቃዎች🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇