Skip to content
1/2

2,500 Birr

Antlion Electric Kettle 2.2L

Location

Addis Ababa

Seller

ልዩ እቃ

ልዩ እቃ

Listing details

Kitchen item type
Kettle
Capacity
2.2 L

Description

🔼🔼🔼Antlion ኤሌክትሪክ ኬትል (Electric Kettle) 🔥​የዕለት ተዕለት ሕይወትዎን ቀላል ለማድረግ የታመነውን የአንትልዮን (Antlion) ኤሌክትሪክ ኬትል አሁኑኑ ይረከቡ! 🔥​ጥራት ያለው (Stainless-steel housing): ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሆን ጠንካራ አካል። 🔥​ትልቅ የ 2.2 ሊትር አቅም (2.2L Capacity): ለአንድ ጊዜፈላ የሚበቃ በቂ ውሃ ያስሞቃል። 🔥​ደህንነቱ የተጠበቀ (Boil-dry protection): ውሃ ሲጨርስ በራሱ የመጥፋት ቴክኖሎጂ አለው። 🔥​360 ዲግሪ መዞር የሚችል (360° rotation function): ከማንኛውም አቅጣጫ አንስተው ለመጠቀም ምቹ ነው። ዋጋ ✔️2500 ዋጋ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር በተጨማሪ #ከ_1100_ብር በላይ የሆኑ #ሁለት_ዕቃዎች በአንድዲሊቨሪ ግዜ ሲያዙ ስጦታ እንልክለዎታለን 🎁 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ባሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ ማዘዝ ይችላሉ 🤪🤪🤪🤪🤪🤪 ⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ ደረጃውን እንደወጡ ወደ ግራ ታጥፈው ጫፍ ላይ 114B

Browse more