Listing details
- Volume
- 450 mL
Description
Rose water ሮዝ ወተር ( የፅጌረዳ አበባ ውሃ ) አስመጥተናል 👉 Price / ዋጋ = 1200 Birr 👉 Size =450ml 💬 Telegram Message ለመፃፍ - ቆዳን በሚገባ ያፀዳል - ከብጉር የፀዳ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል - እንደ ቆዳ ማፅጃ ቶነር ያገለግላል - ቆዳ ላይ ያለን ቆሻሻ በማፅዳት የደም ዝውውር ያስተካክላል - ለሜካፕ ማስለቀቂያነት ያገለግላል - ቆዳን ከባክቴሪያ እና ኢንፌክሽን ይከላከላል - የቆዳን PH ባላንስ ይጠብቃል 100% ከንፁህ የፅጌረዳ አበባ የተሰራ እና ፍፁም ተፈጥሯዊ ነው





















