1,500 Birr
Aluminum Foil Sticker 5m x 60cm Silver
Location
Gurd Shola, Addis Ababa
Seller

ሞደርን ዕቃ®
Description
ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔤 Aluminum foil sticker 🔤 ኪችን ስቲከር 🔤 ከፍተኛ ሙቀትን መቋቋም የሚችል 🔤በቀላሉ ማፅዳት የሚችሉት 🔤 ለኪችን ካቢኔት፣ለግድጊዳ፣ ለጠረፂዛ እና ለመሳቢያ ወዘተ ተመራጭ 🔤 የራሱ መለጠፊያ መለዉ 🔤 በሲልቨር ከለር የቀረበ 🔤 5ሜትር×60ሴ.ሜትር በ📥 💵1500💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️




















