14,300 Birr

BEST SHOP
🚰🚰ALUMINUM Water JUG AND DISPENSER ✨100% quality thermose jug ✨6L + 6L ( እያንዳዱ water storage 6 ሊትር የሚይዝ ጠቅላላ 12 ሊትር መያዝ የሚያስችል) ✨ውስጡ በ Aluminum የተሰራ ስለ ሆነ የማይዝግ ✨ቀዝቃዛ እና ሙቅ ፈሳሽን ባለበት የሙቀት መጠን ጠብቆ ለረጅም ሰዓታት የሚያቆይ ✨እቃውን ሙቅ ወይም ቀዝቃዛ ውሀ በመሙላት የምንፈልገውን መጠጥ (beverage) ይዘን ለመጓጓዝ የሚያስችል ✨ሁለቱም ክፍሎች የራሳቸው መቅጂያ ቧንቫ ያላቸው ድግስና ግብዠ ካለብዎት ሁለት አይነት ቀዝቃዛ መጠጠና ትኩስ መጠጥ ለማቅረብ ያስችልዎታል ✨2 መጠጫ ያለው 💵💵14,300💵💵 እቃዉን ከፈለጉ በዚህ ፈጥነዉ መልክት ይላኩልን👇 Tiktok page 🔻ከ200 እስከ 300 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን ይደዉሉ