3,500 Birr

HaHu Gebeya
✅ 7pcs food storage containers ♟7 የተለያየ መጠን ያላቸዉ የአስቤዛ ማስቀመጫ ♟ ከንፁህ አክሬሊክ የተሰሩ ♟ ክዳኑ ጎማ ስላለዉ ግጥም ብሎ የሚዘጋ ♟ ትልቁ ፓስታ በቁመቱ የሚያስቀምጥ ♟ክዳኑ ላይ ማስተንፈሻ ያለዉ ♟ከpba free የሆነ ዋጋ 👉 3500 ብር ✅ ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው አድራሻ 👉 ልደታ ቤ/ክ ፊት ለ ፊት ከ ባልቻ ሆስፒታል ጎን አህመድ የ ገበያ ማእከል 1 ፎቅ ቁጥር 122 በበረንዳው በኩል እንደወጡ !!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️ውድ ደንበኞቻችን ሱቃችን ሲመጡ ትክክለኛ የኛ ሱቅ ✅122 ቁጥር መሆኑን እና የራሳችን ሎጎ መኖሩን ያረጋግጡ እናመሰግናለን