አምባሳደር፣ ከንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ፣ ናሽናል ታወር አጠገብ፣ ቤት ቁጥር NBC/B2/32
5,150 Birr

DOT GEBEYA
🥤 7 ብርጭቆ የጭማቂና የመጠጥ ማከማቻ ዲስፔንሰር ስብስብ 🥤 ✅ ከጤናማ እና ለምግብ ተስማሚ (Food Grade) PP እና PC ፕላስቲክ የተሰራ ✅ ትልቅ መጠን ያለው የመጠጥ ማከማቻ ከጠንካራ የውሃ መውጫ (Faucet) ጋር ✅ ፈሳሽ እንዳይንጠባጠብ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ✅ ከአቧራና ከቆሻሻ ለመጠበቅ የሚረዳ ጥሩ መክደኛ ያለው ✅ ለጭማቂ፣ ለቀዝቃዛ መጠጦች፣ ለውሃ እና ለቤት ወይም ለዝግጅት አገልግሎት ተስማሚ 🎯 ለቤትዎ፣ ለካፌዎ፣ ለሬስቶራንቶች እና ለማንኛውም ዝግጅት ምርጥ ምርጫ! ✅👉ዋጋ 5,150 🚚 🏍️ 🚖 🚕 ባሉበት ቦታ እናደርሳለን! 📍 አድራሻ: አምባሳደር፣ ከንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ፣ ናሽናል ታወር አጠገብ፣ ቤት ቁጥር NBC/B2/32 ✨ ዶት ገበያ – ጥራት ያለው ዕቃ በተመጣጣኝ ዋጋ! ✨