Skip to content
1/3

2,200 Birr

6PCS Glass Tea Cup and Saucer Set

Location

Addis Ababa

Seller

ልዩ እቃ

ልዩ እቃ

Listing details

Pieces
6 pcs

Description

💥💥💥ለቤትዎ ድምቀት የሚሆን ጥራት ያለው እና ውብ የሆነውን 6PCS የሲንኮ ስብስብ ይዘንልዎ መጥተናል! ​✔️በልዩ የብልጭታ ቅርጽ የተሰራ፣ ለቡና እና ለሻይ ዝግጅት ፍጹም ተስማሚ ​✔️ለዕለታዊ አጠቃቀም እና ለእንግዳ ማስተናገጃ የሚሆን ጠንካራና ውብ ​✔️6 ፍሬዎችን የያዘ ማራኪ የብርጭቆ እና የሰሃን ስብስብ ​እንግዶችዎን በድምቀት ለማስተናገድ እና የኩሽናዎን ገጽታ ለመቀየር አሁኑኑ ይዘዙን! 6 ፍሬ✔️ 2200 12ፍሬ✔️4100 #ክፍያዎን_ ዕቃዉ _እጅዎ ሲደርስ_ከፈለጉ_በካሽ_አልያም_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀም_ይችላሉ በተጨማሪ #ከ_1100_ብር በላይ የሚተመኑ #ሁለት_ዕቃዎችን_ ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን 🎁 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ ባሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ ማዘዝ ይችላሉ 🤪🤪🤪🤪🤪🤪 👋👋ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇

Browse more