2,700 Birr

T€SLA ALL MARKET
🔪 6-Piece Non-Stick Kitchen Knife Set – የ6 ፒስ ዘመናዊና ስለታም የኩሽና ካራዎች ስብስብ! ምግብ ማብሰልዎን ፈጣን፣ ቀላል እና ደስ የሚል የሚያደርግ፤ እጅግ ስለታም፣ ጥራት ባለው ብረት የተሰራና ምግብ የማይጣበቅበት (Non-Stick) የካራ እና የመቁረጫዎች ስብስብ! ➣ የስብስቡ አካላት (6-Piece Set Includes) ➣ የሼፍ ካራ (Chef Knife): ስጋ፣ አትክልት እና የተለያዩ ፍራፍሬዎችን በቀላሉ ለመክተፍ። ➣ የስጋ/የዳቦ ካራ (Carving/Bread Knife): ስጋዎችን በቀጭኑ ለመክተፍ እና ዳቦዎችን ሳይበላሹ ለመቁረጥ የሚያስችል። ➣ መካከለኛ መክተፊያ ካራ (Small Cleaver/Chopping Knife): አጥንት የሌላቸውን ስጋዎችና ወፍራም አትክልቶችን ለመክተፍ። ➣ አነስተኛ የፍራፍሬ ካራ (Paring Knife): አነስተኛ ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን ለመላጥ እና ለመክተፍ። ➣ የኩሽና መቀስ (Kitchen Scissors): ባለብዙ አገልግሎት መቀስ (ዶሮ፣ አትክልት መቁረጫ እና የጠርሙስ መክፈቻ ያለው)። ➣ የሴራሚክ መላጫ (Ceramic Peeler): ድንች፣ ካሮትና ፍራፍሬዎችን በፍጥነት እና በቀላሉ ለመላጥ የሚያግዝ። ዋና ዋና መለያ ባህሪያት (Features): ➣ ምግብ የማይጣበቅበት (Non-Stick Coating) price : ✅ 2700 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን