3,000 Birr
Jemo, Addis Ababa
✅4 litter HOBBY LOBBY Food Chopper,, Electric & Manual ♟5 ምላጭ ♟Egg Separator ♟Egg Mixer ♟Cleaner plastic knife ♟ 4 in 1 Electric and Manua Chopper. ♟በኤሌክትሪክ እና በማንዋል የሚሰራ ♟የስጋና ሽንኩርት መፍጫ። ♟ መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት የሚያስችል ምርጥ እቃ። 🥩 ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ። 🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ። 🍊ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው። ♟ አጠቃላይ 4 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። እንዲሁም ያለ መብራት ለመስራት የሚያስችል። ♟ ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ። ♟ ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን። ዋጋ 👉 ✅ 3000 ብር ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው አድራሻ 👉 ጀሞ 1 ታክሲ መዉረጃ ነዲ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 103ቁ