150,000,000 Birr
Addis Ababa
🏗️ ታላቅ የኢንቨስትመንት እድል - B+G+5 ህንፃ 🏗️ ለታላላቅ ድርጅቶች፣ ለሆቴል ወይም ለንግድ ስራ የሚሆን፣ ግንባታው በመቀጠል ላይ ያለ (B+G+5) ህንፃ በአስቸኳይ ለሽያጭ ቀርቧል። የህንፃው ዝርዝር መረጃ፦ 📏 የቦታው ስፋት፦ 450 ካሬ ሜትር 🏗️ ደረጃ፦ B+G+5---- (ቤዝመንት + ግራውንድ + 5 ወለሎች - የሚቀጥል) 💼 ሁኔታ፦ የባንክ እዳ ያለበት (ለባንክ ክፍያ አመቺ) የፋይናንስ መረጃ (የአከፋፈል ሁኔታ)፦ 🏦 የባንክ እዳ፦ 120,000,000 (መቶ ሃያ ሚሊዮን) ብር 💵 ለባለቤቱ (ለጁ)፦ 30,000,000 (ሰላሳ ሚሊዮን) ብር 💰 አጠቃላይ ዋጋ፦ 150,000,000 (መቶ አምሳ ሚሊዮን) ብር ለበለጠ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎች አሁኑኑ ይደውሉ፦ ✨ ተጨማሪ የኢንቨስትመንት መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፦ 🌐 ቻናላችን 👥 ግሩፓችን 📩 መረጃ ለመላክ