1,200 Birr
Megenagna, Addis Ababa
📌4 በ 1 የ ጡጦ ማጠቢያ ብሩሽ ✅የልጆችን ጤና ለመጠበቅ ጡጦዎችን፣ የጡጦ ጫፎችን (Nipples) እና ትናንሽ ማለቢያዎችን በየቀኑ በንጽህና ማጠብ እጅግ አስፈላጊ ነው። ይህ ባለ 4 አይነት የተለያዩ ብሩሾች ስብስብ ስራዎን በጣም ያቃልላል! 🎁ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 👉ዘላቂ እና አስተማማኝ፦ ጥራት ካለው የሲሊኮን ቁስ የተሰራ በመሆኑ ባክቴሪያ አይሰበስብም፣ በቀላሉም አይበላሽም። 👉ሁለገብ አገልግሎት፦ ለትላልቅ ጡጦዎች፣ ለላስቲክ ጫፎች እና ለቀጫጭን የጡጦ መምጠጫ ቱቦዎች (Straws) የሚሆኑ የተለያዩ ብሩሾችን የያዘ ነው። 👉ማራኪ ዲዛይን፦ ለዓይን የሚማርክ የህፃናት ዲዛይን አለው። 🛍️ አሁኑኑ ይዘዙ! ዋጋ👉 1200 ብር ✅መገናኛ ወደ ሾላ መብራት በሚወስደው መንገድ ከ 3M city mall ጐን ኪኔሬት ታዎር 3ተኛ ፎቅ 302 (ንግድ ባንክ እና ጎህ ቤቶች ባንክ ያሉበት) ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ