ለንፁህ እና ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት ✨ መታጠቢያ ቤትዎን ሁልጊዜ ንፁህ እና ውብ የሚያደርግ ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንላቹ መተናል። ✨ 3በ1 ብሩሽ ማንኛውንም ቆሻሻ በቀላሉ ለማፅዳት ይረዳል ✨ ከግድግዳ ጋር የሚጣበቅ (seamless installation) ግድግዳ ሳይበሱ በቀላሉ በመለጠፍ የሚጠቀሙበት ✨ ለአጠቃቀም ምቹ እና ዘመናዊ ዲዛይን 👉 💵 1950 ብር !!! የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።