Description
3 በ 1 ዘመናዊ የመስማት መርጃ መሳሪያ 👂 በማንኛውም ቦታ የጠራ ድምፅ ያግኙ! ይህ ዘመናዊ የመስማት መርጃ መሣሪያ ከሌሎች ለየት የሚያደርጉት 3 የድምፅ ሞዶች አሉት፦ ✅ Normal Mode: ለመደበኛ ዕለታዊ ውሎ ✅ Indoor Mode: ለቤት ውስጥና ለፀጥታ ቦታዎች ✅ Outdoor Mode: የውጭ ጫጫታዎችን በማስወገድ የጠራ ድምፅ ለመስማት 🔋 ተጨማሪ ባህሪያት፦ ✅ የውጭ ጫጫታ የሚቀንስ ቴክኖሎጂ ያለው ✅ የቻርጅ ሳጥኑ እንደ Power Bank የሚያገለግል (እስከ 7 ቀን የሚቆይ ባትሪ) ዋጋ- 2500ብር 🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን 🚚 ክፍለ ሀገር እንልካለን





















