Nexus Property Marketing
በባንክ ለሚገዙ ካርታ ያለው። 🏢 ሰሚት ፡ ጌወርጊስ | Semi Finished አፓርትመንት ሽያጭ —— 115 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ሰሚት ጌወርጊስ ኖህ ሪልስቴት አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ ✔️ ስፋት: 115 ካሬ ሜትር ✔️ 9ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው :- ሊፍት ( አልተጠጠመም) ፣ የመኪና ማቆሚያ*የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ➡️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ Semi Finished ነው ( ለስን ላይ ያለ) ። የሚሸጠው ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው። ➡️ ማስታወሻ 2 : ለባንክም መሆን የሚችል የተናጠል ካርታ ያለው ነው። 📝 ዶክመንት:- ካርታ አለው ። 🧾 አከፋፈል:- • ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል። 💵 ዋጋ = 6.5 ሚሊየን ብር። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1792