8,700,000 Birr
Addis Ababa
#ኮድ_3183 ሰፊ ለሽያጭ የቀረበ አፓርትመንት በአዲስ አበባ 🔵ባለ3 መኝታ ▪145 ካሬ ▪5ኛ ፍሎር ▪ቻክ ፍሬም ያለው ▪የኤሌክትሪክ መስመር የተሰራ ▪አሉሚኒየም መስኮትና ▪ቪክቶር በር የተገጠመለት ▪ህንፃው ላይ ሰዉ ገብቶ እየኖረ ነው ▪ፓርኪንግና ግሪን ኤሪያ ያለዉ ▪የከርሰ ምድር ውሃ ለማውጣት ዝግጅት ላይ ያለ ▪የተናጥል ካርታ እየተዘጋጀ ነው ▪በመተካካት መግዛት ይቻላል 💰..የመሸጫ ዋጋ 8.7 ሚሊየን ብር #እንዳያመልጦት👌👌 ⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን ✅ ሲገዙ 2% ኮሚሽን ይከፍሉናል የሚሸጥ ቤት መኪና🏠🚙 ካሎት በቴሌግራም ይላኩልን ለፈጣን መረጃ ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ⤵️