ከመገናኛ ወደ ሾላ መደረሻ
20,000,000 Birr
መርካቶ ገብያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🏠🏠 መገናኛ ፤ ሾላ አካባቢ በአስቸኳይ የሚሸጥ ቦታ ..... ነባር ድጅታል ካርታ ያለው ✅ ፈራሽ ቤት ያለው ጊዚያዊ 25 ሽህ ብር ተከራይቶ ያለ ቤት ነው ✅ ለመኖሪያ ተመራጭ ሰፈር ፈራሽ ቤት ያለበት ድጅታል ካርታ ያለው ቦታ ነው ✅ አድራሻ ፦ ከመገናኛ ወደ ሾላ መደረሻ ( Engliz Ebaissy ይገኛል ✅ ስፋት = 230 ካ.ሜ ✅ ከኮሊደር ነፃ የሆነ ቦታ ለመኖሪያ ተመራጭ ሰፈር ከእግሊዝ እባሲ አካባቢ ይገኛል ✅ ቆንጆ መኖሪያ ሰፈር ጥሩ እይታ ✅ ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር ። ድርድር አለው 2% ኮሚሽን ቀጥታ ከሻጭ መረጃ