Listing details
- Model
- Song Plus EV
- Year
- 2025
- Fuel type
- Electric
- Mileage
- 18000 km
Description
2025 BYD SONG PLUS EV (የባንክ እዳ ያለው) በ2025/10 የተሰራ፣ በ18,000 km ብቻ በጥንቃቄ የተያዘ፣ የባትሪ አቋሙ 97% ላይ የሚገኝ እና በሚመቻች የባንክ እዳ አማራጭ የቀረበ ዘመናዊ መኪና ለሽያጭ ቀርቧል! ▪️ ዓመተ ምህረት፦ 2025 / 10ኛ ወር ▪️ የኃይል ምንጭ፦ ኤሌክትሪክ (EV) ▪️ የባትሪ ጤንነት፦ 97% ▪️ የተጓዘው ርቀት፦ 18,000 km ▪️ ይዞታ፦ እጅግ በጣም ንፁህ 💰 የክፍያ ዝርዝር፦ ▪️ ሙሉ የካሽ ዋጋ፦ 7,400,000 ብር ▪️ በእጅ የሚከፈል (Cash)፦ 3,400,000 ብር ▪️ የባንክ እዳ፦ 4,000,000 ብር ( የሚመቻች) 🤝 ኮሚሽን፦ 2% 📩 Telegram





















