25,000,000 Birr
Addis Ababa

Beka Car's ®️
2025/04 BYD Leopard 8 • የተመረተበት ዓመት፡ 2025/04 • የነዳጅ ሞተር ጉልበት፡ 2.0L Turbocharged (268 HP) • የኤሌክትሪክ ሞተር ጉልበት፡ Dual Motor AWD (505 KW / 670 HP) • ጠቅላላ የሞተር ጉልበት፡ 938 HP | ቶርክ፡ 760 N.m • የተጓዘው ርቀት፡ 7,000 KM ብቻ • በባትሪ ብቻ የሚጓዘው፡ 100 KM • በነዳጅ እና በባትሪ (አንድ ላይ)፡ 1,200 KM • የነዳጅ አጠቃቀም፡ በ 1 ሊትር 8 KM • የማስተላለፊያ አይነት፡ E-CVT (አውቶማቲክ) • ማጠናቀቂያ (Trim)፡ Flagship Edition (ሙሉ ኦፕሽን) • ቀለም፡ Dawn Gold (ወርቃማ) • ደረጃ፡ አዲስ ደረጃ ላይ ያለ (Excellent) ዋና ዋና አማራጮች (Options)፡ • የፊት እና የኋላ ወንበሮች ማሞቂያ/ማቀዝቀዣ (የፊት ወንበሮች ማሳጅ አላቸው) • Devialet የድምፅ ስርዓት እና 50-ኢንች የመስታወት ላይ ማሳያ (HUD) • የፊት ተሳፋሪ ስክሪን፣ ማቀዝቀዣ (Fridge) እና አየር ማጽጃ (ከ3 የሽቶ አማራጮች ጋር) • 360 ካሜራ፣ ራሱ ፓርክ የሚያደርግ (Auto Park) እና በኤሌክትሪክ የሚወጣ የእግር መረገጫ • ፓኖራሚክ ክፍት ጣሪያ እና የውስጥ ውብ መብራቶች (Ambient Lighting) • ዘመናዊ የደህንነት ስርዓት (Adaptive Cruise Control እና Lane Keep Assist) 💰 ዋጋ፡ 25,000,000 ETB (ብር) 🤝 ኮሚሽን፡ 2% ስልክ፡ 📲 ቴሌግራም